×
Image

የኸይር አትክልቶች፡ 17 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል እኔ ጋር አትደነቁንም?! በሚል ረእስና ስለ ነብያችን እናትና ሌሎች ከነብያችን በፊት ከሪሳላ በፊት ሰለ ነበሩ ሰዎች (አስሐቡል -ፋትራ) ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው

Image

እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች :ክፍል:50 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(ሲገባ እንዲቆሙለት መፈለግ ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አምሳ.

Image

የኸይር አትክልቶች፡ 16 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል እኛ ማግባት እንፈልጋለን መፍታት ግን አንፈልግም በምል ረእስ ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው

Image

ቁርዓንና ሳይንስ - (አማርኛ)

ስለ ቁርዓን እና የ ሳይንስ ግንኝነቶች ዳዒ :ወጣቱ ዳዒ ካሊድ ኪብሮም የተናገረበት ሙሓዳራ ነው።

Image

እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች :ክፍል:49 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(በቀብር ላይ መቀመጥ ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አርባ ዘጠኝ.

Image

የኸይር አትክልቶች፡ 15 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል እኛ ማግባት እንፈልጋለን መፍታት ግን አንፈልግም በምል ረእስ ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው

Image

እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች :ክፍል:48 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(መክዳትና ማታለል ) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል አርባ ስምንት.

Image

የኸይር አትክልቶች፡ 14 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ የነብያችን (ሷ.ዓ.ወ) ታአምሮች ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው

Image

የኸይር አትክልቶች፡ 13 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ የነብያችን (ሷ.ዓ.ወ) ታአምሮች ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው

Image

እስልምና እና ክርስትና ንፅፅር ክፍል :01 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ እስልምና እና ክርስትና ንፅፅር በሚል ርእስ የሚቀርብ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ ካሊድ ካሳሁን በክርስትና ሕይወትና በኢስላም ሕይወት ያለው ልዩነት እና እንዲሁም ክርስትያን መሆን ያለው ጉዳት በስፋት ያብራራበት ሙሃደራ ነው ::

Image

የኸይር አትክልቶች፡ 12 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የምቀርብ በሼኽ ኢብራሂም ስራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ሪእስ የቀረበ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳራ ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ አንድ ሙስሊም ለሌላ ሙስሊም ወንድሙ ያለው መብት (ሐቅ) ሼኽ ኢብራሂም ሲራጅ በስፋት ያብራራበት ፕሮግራም ነው

Image

እስልምና እና ክርስትና ንፅፅር ክፍል :02 - (አማርኛ)

ይህ በተከታታይ የሚቀርብ እስልምና እና ክርስትና ንፅፅር በሚል ርእስ የሚቀርብ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ ካሊድ ካሳሁን ከመፅሐፍ ቅዱስ "ይህቺ ፅዋ ከእኔ ትለፍ" ትርጉም በስፋት ያብራራበት ሙሃደራ ነው ::