×
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ እስልምና እና ክርስትና ንፅፅር በሚል ርእስ የሚቀርብ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ ካሊድ ካሳሁን ከመፅሐፍ ቅዱስ "ይህቺ ፅዋ ከእኔ ትለፍ" ትርጉም በስፋት ያብራራበት ሙሃደራ ነው ::