×
Image

የ ነብያቺን ሳላላሁ አለይህ ዋሳላም ስራ (ህይወት ታሪክ)ክፍል አስራ አምስት - (አማርኛ)

ስለ ነብያቺን መሐመድ ሶላላሁ አለይህ ዋሳላም ስራ(ህይወት ታሪክ) በተደረገው ሙሃዳራ ነው

Image

የ ነብያቺን ሳላላሁ አለይህ ዋሳላም ስራ (ህይወት ታሪክ)ክፍል አሥራ አራት - (አማርኛ)

ስለ ነብያቺን መሐመድ ሶላላሁ አለይህ ዋሳላም ስራ(ህይወት ታሪክ) በተደረገው ሙሃዳራ ነው

Image

የ ነብያቺን ሳላላሁ አለይህ ዋሳላም ስራ (ህይወት ታሪክ)ክፍል አስራ ሶስት - (አማርኛ)

ስለ ነብያቺን መሐመድ ሶላላሁ አለይህ ዋሳላም ስራ(ህይወት ታሪክ) በተደረገው ሙሃዳራ ነው

Image

የ ነብያቺን ሳላላሁ አለይህ ዋሳላም ስራ (ህይወት ታሪክ)ክፍል አስራ ሁለት - (አማርኛ)

ስለ ነብያቺን መሐመድ ሶላላሁ አለይህ ዋሳላም ስራ(ህይወት ታሪክ) በተደረገው ሙሃዳራ ነው

Image

የ ነብያቺን ሳላላሁ አለይህ ዋሳላም ስራ (ህይወት ታሪክ)ክፍል አስራ አንድ - (አማርኛ)

ስለ ነብያቺን መሐመድ ሶላላሁ አለይህ ዋሳላም ስራ(ህይወት ታሪክ) በተደረገው ሙሃዳራ ነው

Image

የወላጆች ሀቅ : 2 - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም የወላጆች ሀቅ በሚል ርእስ ታላቁ ዳኢ ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ሰለ ወላጆች ሀቅ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ወላጆች ከ አላህ ሀቅ ቀጥሎ በጣም ማክበር የሚገባው ሀቅ ነው ከወላጆች ሀቅ ቀጥሎ የዘመድ ሀቅ ማክበር አለብን በማለት በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

የወለጆች ሀቅ: 1 - (አማርኛ)

ይህ ፕሮግራም የወላጆች ሀቅ በሚል ርእስ ታላቁ ዳኢ ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ሰለ ወላጆች ሀቅ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ወላጆች ከ አላህ ሀቅ ቀጥሎ በጣም ማክበር የሚገባው ሀቅ ነው ምክንያቱም ወላጆች ልጆቻቸውን ከተወለደ አንስቶው እስከምያድግ ድረስ ብዙ ልፋት ስለምደርሳቸው ወላጆች ማክበር አለብን

Image

የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች) የሚወዱት ወዳጅ በመሞቱ የተነሳ በትዕግስት መወጣት ነው:: ክፍል አስራ አንድ - (አማርኛ)

ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች)የሚወዱት ወዳጅ በመሞቱ የተነሳ በትዕግስት መወጣት በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች ) አንዱ ለአላህ (ሱ.ወ) ግዴታ (ፋርድ )ከሆኑት ሷላቶች ባሻገር አስራ ሁለት ራካዓ ለአላህ መስገድ ነው:: ክፍል አስር - (አማርኛ)

ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶለአላሁ (ሱ.ወ) ግዴታ (ፋርድ )ከሆኑት ሷላቶች ባሻገር አስራ ሁለት ራካዓ መስገድ ለአላህ መስገድ በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች ) አንዱ ሷላትን ለመስገድ ወደ መስጅድ መሄድና መመላለስ ነው:: ክፍል ዘጠኝ - (አማርኛ)

ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች)አንዱ ሷላትን ለመስገድ ወደ መስጅድ መሄድና መመላለስ በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች ) አንዱ መልካም ስነ-ምግባር ነው:: ክፍል ስምንት - (አማርኛ)

ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች)አንዱ መልካም ስነ-ምግባር በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::

Image

የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች ) አንዱ ለአላህ ብሎ ቁርአንና ሐዲስ ማወቅ (መማር ) እና መስጅድ መገንባት ነው:: ክፍል ሰባት - (አማርኛ)

ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች)አንዱለአላህ ብሎ ቁርአንና ሐዲስን ማወቅ (መማር)እና መስጅድ መገንባት በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::