የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች ) አንዱ ለአላህ (ሱ.ወ) ግዴታ (ፋርድ )ከሆኑት ሷላቶች ባሻገር አስራ ሁለት ራካዓ ለአላህ መስገድ ነው:: ክፍል አስር
ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶለአላሁ (ሱ.ወ) ግዴታ (ፋርድ )ከሆኑት ሷላቶች ባሻገር አስራ ሁለት ራካዓ መስገድ ለአላህ መስገድ በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::