×
ይህ ፕሮግራም የወላጆች ሀቅ በሚል ርእስ ታላቁ ዳኢ ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ሰለ ወላጆች ሀቅ በስፋት የገለፀበት ሙሃዳራ ነው ወላጆች ከ አላህ ሀቅ ቀጥሎ በጣም ማክበር የሚገባው ሀቅ ነው ምክንያቱም ወላጆች ልጆቻቸውን ከተወለደ አንስቶው እስከምያድግ ድረስ ብዙ ልፋት ስለምደርሳቸው ወላጆች ማክበር አለብን