ሙስሊም ልጆች የግድ ማወቅ ያለባቸው እውቀቶች [ 07 ] የስነምግባር ክፍል

أعرض المحتوى باللغة العربية anchor

1

ጥ 29፡ ከተከለከሉት የምላስ ቃላት መካከል ጥቂቶቹን ጥቀስ?

630.65 KB MP3
2

ጥ 30፡ አንድን ሙስሊም ጥሩ ስነምግባር እንዲላበስ ሊረዱት የሚችሉ ስልቶችን ጥቀስ?

1.1 MB MP3
3

ጥ24፡ ስንፍና ምንድን ነው?

837.93 KB MP3
4

ጥ25፡ የቁጣ ዓይነቶች ምን ምን ናቸው?

997.16 KB MP3
5

ጥ26፡ መሰለል ምንድን ነው?

571.6 KB MP3
6

ጥ 27፡ አባካኝነት ምንድን ነው? ስስትስ ምንድን ነው? ልግስናስ ምንድን ነው?

950.33 KB MP3
7

ጥ28: ፈሪ መሆን ምን ማለት ነው? ጀግንትነስ ምንድን ነው?

889.65 KB MP3
8

ጥ17፡ ምቀኝነት ምንድን ነው?

758.52 KB MP3
9

ጥ18፡ መሳለቅ ምንድን ነው?

1.28 MB MP3
10

ጥ 19፡ ትሕትናን ምን ማለት ነው?

1.18 MB MP3
11

ጥ20፡ እርም የሆኑ የትዕቢት ዓይነቶች ምን ምን ናቸው?

1.03 MB MP3
12

ጥ21፡ ከተከለከለው የማጭበርበር ዓይነት የተወሰኑትን ይጥቀሱ?

1.21 MB MP3
13

ጥ22፡ ሀሜት ምንድን ነው?

817.98 KB MP3
14

ጥ23፡ ሐሜት ምን እንደሆነ ይግለጹ?

426.63 KB MP3
15

ጥ12፡ የመተባበር ስነምግባርን ይጥቀሱ?

1.78 MB MP3
16

ጥ13፡ የዓይነ አፋርነት (ሐያእ) ስነምግባር ዓይነቶች ምን ምን ናቸው?

836.71 KB MP3
17

ጥ 14፡ የርህራሄ ባህርይ መገለጫዎችን ጥቀስ?

1.03 MB MP3
18

ጥ 15፡ የመዋደድ ባህርይ ዓይነቶች ምን ምን ናቸው?

1.04 MB MP3
19

ጥ16፡ ፈገግታ ምንድን ነው?

875.4 KB MP3
20

ጥ11፡ የትዕግስት ተቃራኒው ምንድን ነው?

847.3 KB MP3
21

ጥ7፡ የአደራ ጠባቂነት ተቃራኒው ምንድን ነው?

474.68 KB MP3
22

ጥ7፡ የአደራ ጠባቂነት ተቃራኒው ምንድን ነው?

707.21 KB MP3
23

ጥ9፡ የሐቀኝነት ተቃራኒው ምንድን ነው?

931.59 KB MP3
24

ጥ10: የትዕግስት ዓይነቶች ስንት ናቸው?

1001.64 KB MP3
25

ጥያቄ 2፡ ኢስላማዊ ስነ ምግባርን የምንላበሰው ለምንድን ነው?

543.51 KB MP3
26

ጥ 3፡ መልካም ሥነ ምግባርን ከየት ነው የምንወስደው?

652.64 KB MP3
27

ጥ 4፡ የኢሕሳን ባህርይ ምንድን ነው? መገለጫውስ?

1.08 MB MP3
28

ጥ 5፡ የበጎነት (የኢሕሳን) ተቃራኒ ምንድን ነው?

529.25 KB MP3
29

ጥ6: የአደራ ጠባቂነት (አማና) ዓይነቶች እና መገለጫዎች ምን ምን ናቸው?

1.01 MB MP3
30

ጥ 1፡ የመልካም ስነምግባርን ትሩፋት ጥቀስ?

401.79 KB MP3

በአማርኛ ቋንቋ በ ( የስነምግባር ) ዘርፍ የተዘጋጀ የድምፅ መፅሀፍ ነው። የተዘጋጀውም ሙስሊም ልጆች ከማወቅ መዘናጋት የማይገባቸው ከሚለው መፅሀፍ ተወስዶ ነው። አቀራረቡም ቀለልና የተማሏ ተደርጎ የዓቂዳህ፣ የፊቅህ፣ የሲራ፣ የአዳብ፣ የተፍሲር፣ የሐዲሥ፣ የስነ-ምግባር እና የአዝካር ትምህርቶችን አቀናጅቶ የተዘጋጀ ለህፃናትም ሆነ በሁሉም እድሜ ክልል ላሉ የሚጠቅም ሥርዓተ ትምህርት ነው። ፀሃፊው አላህ ይመንዳውና እንደየትምህርት ዘርፎቹ ቅደም ተከተሉን ጠብቋል። መፅሀፉንም በጥያቄን መልስ መልኩ አድርጎ አዘጋጅቶታል።