ሙስሊም ልጆች የግድ ማወቅ ያለባቸው እውቀቶች [ 06 ] የኢስላማዊ ስርአት ክፍል

أعرض المحتوى باللغة العربية anchor

1

ጥ 24፡ የተወሰኑ የማስነጠስ ሥነ-ስርዓቶችን (አዳብ) ጥቀስ?

705.59 KB MP3
2

ጥ 25፡ የማዛጋት ሥነ-ስርዓቶች (አዳብ) ምን ምን ናቸው?

428.27 KB MP3
3

ጥ 26፡ የተከበረውን ቁርኣን የመቅራት ሥነ-ስርዓቶችን (አዳብ) ይጥቀሱ?

556.14 KB MP3
4

ጥ20፡ ፍቃድ የመጠየቅ ሥነ-ስርዓትን (አዳብ) ጥቀስ?

1003.27 KB MP3
5

ጥ 21፡ ለእንስሳት እዝነት ሲባል ሊኖር የሚገባውን ሥነ-ስርዓት (አዳብ) ጥቀስ?

487.32 KB MP3
6

ጥ22፡ የስፖርትን ሥነ-ስርዓት (አዳብ) ይጥቀሱ?

816.36 KB MP3
7

ጥ23፡ የተወሰኑ የቀልድ ሥነ-ስርዓቶችን (አዳብ) ጥቀስ?

443.74 KB MP3
8

ጥ 16፡ ወደ ቤት የመግባት እና የመውጣት ሥነ-ስርአትን (አዳብ) ይጥቀሱ?

1.45 MB MP3
9

ጥ 17፡ የመፀዳዳት ሥነ-ስርአትን (አዳብ) ይጥቀሱ?

1.26 MB MP3
10

ጥያቄ 18፡ የመስጂድ ስነ ምግባርን (አዳብ) ጥቀስ?

948.7 KB MP3
11

ጥ 19፡ የሰላምታን ሥነ-ስርአት (አዳብ) ጥቀስ?

1.04 MB MP3
12

ጥ 12፡ የአመጋገብ ሥነ-ስርአት (አዳብ) እንዴት ነው?

1.43 MB MP3
13

ጥ13፡ የአለባበስ ሥነ-ስርአትን (አዳብ) ዘርዝር?

805.36 KB MP3
14

ጥ 14፡ የመጓጓዣ ሥነ-ስርአትን (አዳብ) ይጥቀሱ?

822.46 KB MP3
15

ጥ 15፡ የጉዞ ሥነ-ስርአትን (አዳብ) ይጥቀሱ?

652.65 KB MP3
16

ጥ 8፡ ህመምን እና ታካሚዎች መጎብኘትን የተመለከቱ ሥነ ምግባሮችን (አዳቦች) ይጥቀሱ?

1.46 MB MP3
17

ጥ 9፡ እውቀትን የመፈለግን ስነምግባር (አዳብ) እንዴት እንደሆነ ጥቀስ?

886.4 KB MP3
18

ጥ10፡ አብሮ የመቀማመጥ ስነ ምግባር (አዳቡ) እንዴት ነው?

1.34 MB MP3
19

ጥ 11፡ የመኝታ ስርአትን (አዳብ) ጥቀስ?

1.27 MB MP3
20

ጥ 4፡ ዝምድናን በመቀጠል በኩል ሊኖር የሚገባው ስርአት (አደብ) እንዴት ነው?

512.16 KB MP3
21

ጥ 5፡ ከወንድሞቼ እና ከባልንጀሮቼ ጋር እንዴት መሆን አለብኝ?

1.42 MB MP3
22

ጥ 6፡ ጉርብትናን በተመለከተ ሊኖር የሚገባው ሥነ-ስርአት (አዳብ) እንዴት ነው?

835.09 KB MP3
23

ጥ7፡ እንግዳ ተቀባይነትንና እንግድነትን በተመለከተ ሊኖር የሚገባው ሥነ-ስርአት (አዳብ) እንዴት ነው?

1015.9 KB MP3
24

ጥ 1- ከላቀው አላህ ጋር ሊኖር የሚገባው ስርአት (አደብ) እንዴት ነው?

599.71 KB MP3
25

ጥ 2፡ ከነቢዩ የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን ጋር ሊኖር የሚገባው ስርአት (አደብ) እንዴት ነው?

716.58 KB MP3
26

ጥ 3፡ ከወላጆች ጋር ሊኖር የሚገባው ስርአት (አደብ) እንዴት ነው?

1.27 MB MP3

በአማርኛ ቋንቋ በ ( የኢስላማዊ ስርአት ) ዘርፍ የተዘጋጀ የድምፅ መፅሀፍ ነው። የተዘጋጀውም ሙስሊም ልጆች ከማወቅ መዘናጋት የማይገባቸው ከሚለው መፅሀፍ ተወስዶ ነው። አቀራረቡም ቀለልና የተማሏ ተደርጎ የዓቂዳህ፣ የፊቅህ፣ የሲራ፣ የአዳብ፣ የተፍሲር፣ የሐዲሥ፣ የስነ-ምግባር እና የአዝካር ትምህርቶችን አቀናጅቶ የተዘጋጀ ለህፃናትም ሆነ በሁሉም እድሜ ክልል ላሉ የሚጠቅም ሥርዓተ ትምህርት ነው። ፀሃፊው አላህ ይመንዳውና እንደየትምህርት ዘርፎቹ ቅደም ተከተሉን ጠብቋል። መፅሀፉንም በጥያቄን መልስ መልኩ አድርጎ አዘጋጅቶታል።