ሙስሊም ልጆች የግድ ማወቅ ያለባቸው እውቀቶች [ 02 ] የፊቅህ ክፍል

أعرض المحتوى باللغة العربية anchor

1

ጥ 47፡ በአላህ መንገድ መታገል ማለት ምንድን ነው?

828.56 KB MP3
2

ጥ 43፡ የሐጅ (አርካን) ምሰሶዎችን ብዛት ጥቀስ?

359.43 KB MP3
3

ጥ 44፡ የሐጅን ትሩፋት ጥቀስ?

683.59 KB MP3
4

ጥ 45፡ ዑምራ ምንድን ነው?

292.65 KB MP3
5

ጥ 46፡ የዑምራ ምሰሶዎችን ብዛት ጥቀስ?

329.71 KB MP3
6

ጥ 39፡ ከረመዷን ውጭ በፈቃድኝነት ግዴታ ያልሆነ ጾምን መፆም ያለውን ትሩፋት ጥቀስ?

629.02 KB MP3
7

ጥ 40፡- ፆምን ከሚያፈርሱ ነገሮች መካከል የተወሰኑትን ጥቀስ?

396.9 KB MP3
8

ጥ 41፡ የፆም ሱናዎችን ጥቀስ?

674.22 KB MP3
9

ጥ 42፡ ሐጅ ምንድን ነው?

752.41 KB MP3
10

ጥ 34፡ በሰላት ውስጥ ኹሹዕን መኖር ማለት ምንድን ነው?

691.73 KB MP3
11

ጥ 35፡ ዘካ ምንድን ነው?

554.5 KB MP3
12

ጥ 36፡ ሙስተሓብ (ግዴታ ባይሆንም የሚበረታታ) የሆነው ምጽዋት ምንድን ነው?

599.7 KB MP3
13

ጥ 37፡ ጾም ምንድን ነው?

1.34 MB MP3
14

ጥ 38፡ የረመዷንን ወር መፆም ያለውን ትሩፋት ጥቀስ?

482.82 KB MP3
15

ጥ 29፡ የጁምአ ሰላት ብያኔ ምንድን ነው?

899.01 KB MP3
16

ጥ 30፡ የጁምዓ ሰላት ስንት ረከዓዎች አሉት?

332.96 KB MP3
17

ጥ 31፡ የጁምዓ ሰላት ማሳለፍ ይፈቀዳልን?

509.29 KB MP3
18

ጥ 32፡ የጁምዓን ሱና ጥቀስ?

647.75 KB MP3
19

ጥ 33፡ በጀምዓ መስገድ ያለውን ትሩፋትን ጥቀስ?

495.04 KB MP3
20

ጥ 25: ሙስሊም የሆነ ግለሰብ የሚሰግደው እንዴት ነው?

10.8 MB MP3
21

ጥ 26 - ሶላትን ካጠናቀቅክ በኋላ የሚባለው ዚክር ምንድን ነው?

3.61 MB MP3
22

ጥ 27፡ ከግዴታ ሰላት በፊትና በኋላ የሚሰገዱ ሱናዎች ምን ምን ናቸው? ትሩፋቱስ ምንድን ነው?

846.07 KB MP3
23

ጥ 28፡ የሳምንቱ ምርጥ ቀን ምንድን ነው?

828.56 KB MP3
24

ጥ 24፡ ሰላትን የሚያበላሹ ነገሮች ብዛት ስንት ነው?

526.4 KB MP3
25

ጥ 20፡ የሶላት ቅድመ መስፈርቶች ስንት ናቸው?

830.19 KB MP3
26

ጥ 21፡ የሶላት አርካን (ምሰሶዎች) ብዛት ስንት ነው?

1.75 MB MP3
27

ጥ 22፡ የሰላት ግዴታዎችን ጥቀስ?

1.12 MB MP3
28

ጥ 23፡ የሶላት ሱናዎች ምን ምን ናቸው?

4.07 MB MP3
29

ጥ 15- በኹፍ ላይ የታበሰን የሚያፈርሰው ምንድን ነው?

651.01 KB MP3
30

ጥ 16፡ ሰላት ምንድን ነው?

336.22 KB MP3
31

ጥ 17፡ የሰላት ብይን ምንድን ነው?

454.72 KB MP3
32

ጥ 18፡ አለመስገድ ብይኑ ምንድን ነው?

454.72 KB MP3
33

ጥ 19- አንድ ሙስሊም በቀንና በሌሊት የሚሰግደው ስንት ግዴታ ሶላት አለበት? እያንዳንዱ ሶላትስ ስንት ስንት ረከዓዎች አሉት?

690.1 KB MP3
34

ጥ 10፡ ተየሙም የሚፈርሰው በምንድን ነው?

255.18 KB MP3
35

ጥ 11፡ ኹፎች እና ካልሲዎች ምንድን ናቸው? በእነርሱ ላይ ይታበሳልን?

432.73 KB MP3
36

ጥ 12 - ኹፎች ላይ ማበስ ጥበቡ ምን እንደሆነ ግለፁ?

364.32 KB MP3
37

ጥ 13- በኹፍ ላይ ማበሱ ትክክለኛ እንዲሆን መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች ምንድን ናቸው?

789.87 KB MP3
38

ጥ 14- በኹፍ ላይ ማበስ አኳኋኑ እንዴት ነው?

513.77 KB MP3
39

ጥ 6፡ የውዱእ ሱናዎች ምን ምን ናቸው? ቁጥራቸውስ?

1.46 MB MP3
40

ጥ 7፡ ውዱእን የሚያበላሹ ስንት ናቸው?

679.11 KB MP3
41

ጥ 8፡ ተየሙም ምንድን ነው?

253.55 KB MP3
42

ጥ 9፡ ተየሙም የሚደረገው እንዴት ነው?

233.19 KB MP3
43

ጥ 2፡ ነጃሳ የነካውን ነገር እንዴት ማጽዳት ይቻላል?

372.06 KB MP3
44

ጥ 3፡ የውዱእ ትሩፋቶችን ግለፅ?

969.05 KB MP3
45

ጥ 4፡ እንዴት ነው ውዱእ የምታደርገው?

1.75 MB MP3
46

ጥ 5፡ የውዱእ ግዴታዎች ምን ምን ናቸው? ቁጥራቸውስ ስንት ነው?

1.27 MB MP3
47

ጥ 1: ጠሃራ ምንድን ነው?

718.2 KB MP3

በአማርኛ ቋንቋ በ ( የፊቅህ ) ዘርፍ የተዘጋጀ የድምፅ መፅሀፍ ነው። የተዘጋጀውም ሙስሊም ልጆች ከማወቅ መዘናጋት የማይገባቸው ከሚለው መፅሀፍ ተወስዶ ነው። አቀራረቡም ቀለልና የተማሏ ተደርጎ የዓቂዳህ፣ የፊቅህ፣ የሲራ፣ የአዳብ፣ የተፍሲር፣ የሐዲሥ፣ የስነ-ምግባር እና የአዝካር ትምህርቶችን አቀናጅቶ የተዘጋጀ ለህፃናትም ሆነ በሁሉም እድሜ ክልል ላሉ የሚጠቅም ሥርዓተ ትምህርት ነው። ፀሃፊው አላህ ይመንዳውና እንደየትምህርት ዘርፎቹ ቅደም ተከተሉን ጠብቋል። መፅሀፉንም በጥያቄን መልስ መልኩ አድርጎ አዘጋጅቶታል።