እስልምና እና ክርስትና ንፅፅር ክፍል :01
أعرض المحتوى باللغة العربية
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ እስልምና እና ክርስትና ንፅፅር በሚል ርእስ የሚቀርብ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ ካሊድ ካሳሁን በክርስትና ሕይወትና በኢስላም ሕይወት ያለው ልዩነት እና እንዲሁም ክርስትያን መሆን ያለው ጉዳት በስፋት ያብራራበት ሙሃደራ ነው ::