እስልምና እና ክርስትና ንፅፅር ክፍል :02
أعرض المحتوى باللغة العربية
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ እስልምና እና ክርስትና ንፅፅር በሚል ርእስ የሚቀርብ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ ካሊድ ካሳሁን ከመፅሐፍ ቅዱስ "ይህቺ ፅዋ ከእኔ ትለፍ" ትርጉም በስፋት ያብራራበት ሙሃደራ ነው ::