እስልምና እና ክርስትና ንፅፅር ክፍል :03
أعرض المحتوى باللغة العربية
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ እስልምና እና ክርስትና ንፅፅር በሚል ርእስ የሚቀርብ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ ካሊድ ካሳሁን ከመፅሐፍ ቅዱስ " ድንጋዩን ማን ፈነቀለው? " ትርጉም በዚህ የንፅፅር ትምህርት በስፋት ያብራራበት ሙሃደራ ነው ::