የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:04
أعرض المحتوى باللغة العربية
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላለህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ ትልቅ አሏህ ያዘዘው ነገር ተውሂድ መሆኑና አሏህ አጥብቆ የከለከለው ሺርክ መሆኑ በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::