የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:011
أعرض المحتوى باللغة العربية
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ ሁለተኛው የመሰረታዊ መርህ እስሊምና ሃይማኖት በማስረጃ ማወቅና መረዳ በስፋት የተገለስፀበት ሙሃደራ ነው::