የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:20
أعرض المحتوى باللغة العربية
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ መስረታዊ ከሆኑ ሶስት ነገሮች ሶስተኛው ነብያችን (ሶ.ዓ.ወ) ማወቅ እንዳለብይ የተያዩ የቁርአንና ሓዲስ ማስረጃ በማቅረብ በስፋት የተተነበት ሙሃደራ ነው::