የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:23
أعرض المحتوى باللغة العربية
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ ነብያችን(ሰ.ዓ .ወ ) አሟሟት እንዲሁም ስለ ትንሣኤ (ቂያማ ) ቀን በስፋት የተገለፀበት ሙሃደራ ነው::