የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም ክፍል:24
أعرض المحتوى باللغة العربية
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የኡሱል አል ሰላሳህ ትርጉም(ትንታኔ )ነው በዚህ ክፍል ስለ መልእክተኞችና መልክተኞች የተላኩት ወደ አንድ አሏህ ለመጥራትና ከአንድ አምላክ ሌላ ማንም መገዛት እንደሌለብን በስፋት የተገለፀበት ሙሃደራ ነው::