የክቡር ቁርአን ትርጉም ክፍል (0028) ሱራ አል-በቀአራህ
أعرض المحتوى باللغة العربية
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የክቡር (ቅዱስ ) ቁርአን ትርጉም ነው በዚህ ክፍል ሱረት አል-በቃራ ከ አያ 77 እስከ አያ 79 ትርጉም በስፋት የተገለፀበት ትምህርት ነው::