እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች :ክፍል:29
أعرض المحتوى باللغة العربية
ይህ በተከታታይ የሚቀርበ በቭድዮ አይነት ተዘጋጅቶና በአማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም እንዳንሰራቸው የተከለከሉ ነገሮች(አላህን የሚያስቀይም ንግግር መናገር) በሚል ርእስ በአጭሩና በአድስ መልክ በፅሑፍ አፍሪካ ቲቪ አዘጋጀነት የቀረበ ትምህርት ነው ክፍል ሃያ ዘጠኝ.