የኸይር አትክልቶች፡ 01
أعرض المحتوى باللغة العربية
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ በሸኽ ኢብራሂም ስራጅ አዘጋጅነት የቀረበ የኸይር አትክልቶች በሚል ርእስ የቀረብ ሙሃዳራ ነው ይህ ሙሃዳር ሰላሳ ሁለት ክፍሎች አሉት በዚህ ክፍል ስለ ዕልም ወይም ሰላ ትምህርት (እውቀት ) በስፋት ያብራራበት ሙሃዳራ ነው ::