እኔ ጋር አትደነቁምን ?!:06
أعرض المحتوى باللغة العربية
በዚህ ፕሮግራም ሸክ እብራህም ስራጅ እኔ ጋር አትደነቁምን ?! በሚል ርዕስ ያቀረበው ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ሰለ ኡለሞች የተስማሙበት ህጎችና ደንቦች በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው እንዲሁም ስለ እቅወት (ኢልም ) በማንኛው ስልጣን ወይም ሹመት ላይ መሆን ያለበት አማቂና የተማረእንዱህም ታማኝ ና ፀባይ ያለበት መሆን እንዳለበት ገልፀዋል ::