ወዳጆችን እንገናኝ : 3
أعرض المحتوى باللغة العربية
ይህ ፕሮግራም ዉዱ ዳዕያ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ወዳጆችን እንገናኝ በሚል ርእስ በተከታታይ የቀረበ ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ ከነብያችን ሷሃቦች አንዱ የሆነውን ሰልማን አል-ፋሪሲይ (ረዲያላሁ ዓንሁ ) ሕይወት ታሪክ በስፋት የገለፀበት ፕሮግራም ነው ::