ዑምደቱል ኣሕካም ክፍል: 19
أعرض المحتوى باللغة العربية
ይህ የዑምደቱል ኣሕካም ትንታኔ ነው በዚህ ክፍል ዳኢው ከ ክታቡ ሷላት ሰለ ወትር ሷላትና ከሷላት በኃላ የሚደረጉ ዝክሮች የሚዳስሱ ምዕራፎች ከ ሐዲስ128ኛ እስከ133ኛ ሐዲስ በስፋት የዳሰሰበት ሙሐደራ ነው