ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :15
أعرض المحتوى باللغة العربية
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል አስራ አምስት ምዕራፍ ሰላሳ አንድ ምዕራፍ ሰላሳ ሁለት ምዕራፍ ሰላሳ ሶስትና ሰላሳ አራት (ሼርሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::