ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :11
أعرض المحتوى باللغة العربية
ይህ በተከታታይ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል አስ ራ አንድ ምዕራፍ ሃያ አንድና ሃያ ሁለት (ሼርሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::