ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :7
أعرض المحتوى باللغة العربية
ይህ በተከታታይ ይሚቀርበው የተውሂድ ክታብ በአማርኛ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ክፍል ሰባት ምዕራፍ ዘጠኝ ምዕራፍ አስርና አስራ አንድ (ሼር ሕ) ትንታኔ በስፋት ያብራራበት ሙሐዳራ ነው::