ኪታቡ ተውሒድ ክፍል :1
أعرض المحتوى باللغة العربية
ይህ በተከታታይ በአማርኛ የሚቀርበው ክታቡ ተውሒድ ትንታኔ ነው በዚህ መሃዳራ ዳኢው ስለ ሸክ መሐመድ አብዱል ዋሃብ ታሪክ በምህፃሩ በመግለፅና ቀጥሎም የመጀምርያ ክፍል ትምህርት ጀምሯል ::