የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች ) አንዱ ሷላትን ለመስገድ ወደ መስጅድ መሄድና መመላለስ ነው:: ክፍል ዘጠኝ
أعرض المحتوى باللغة العربية
ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች)አንዱ ሷላትን ለመስገድ ወደ መስጅድ መሄድና መመላለስ በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::