የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች ) አንዱ ለአላህ ብሎ ቁርአንና ሐዲስ ማወቅ (መማር ) እና መስጅድ መገንባት ነው:: ክፍል ሰባት
أعرض المحتوى باللغة العربية
ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች)አንዱለአላህ ብሎ ቁርአንና ሐዲስን ማወቅ (መማር)እና መስጅድ መገንባት በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::