የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች ) አንዱ በአላህ ዲን ላይ ቀጥ ማለት ነው:: ክፍል ስድስት
أعرض المحتوى باللغة العربية
ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች)አንዱ በአላህ ዲን ላይ ቀጥ ማለት በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::