የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች ) አንዱ መፀፀት (ወደ አላህ መመለስ )ነው ክፍል አምስት
أعرض المحتوى باللغة العربية
ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች) መፀፀት በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::