የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች )አላህንና የአላህ መልክተኛን (ሶ .ዓ .ወ )መታዘዝ ክፍል አራት
أعرض المحتوى باللغة العربية
ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች) አላህና የአላህ መልዕክተኛ መሐመድ (ሶ.ዓ.ወ )መታዘዝ በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ ነው ::