የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች )በአላህ ማመንና መልካም ስራ መስራት ክፍል ሁለት
أعرض المحتوى باللغة العربية
ይህንን ሙሃዳራ ስለ የጀነት መግብያ ሰበቦች (ምክንያቶች) በአላህ ማመንና መልካም ስራ መስራት በሚል ርዕስ ዳኢ መሐመድ ሐሰን በርከት ያሉ ሐዲስችንና ከቁርአን ማስረጃዎችን በማቅረብ በስፋት የተናገረበት ሙሃዳራ