ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ) :የ አደም(ዓ.ሳ ) ታሪክ
أعرض المحتوى باللغة العربية
ይህ ሙሃዳራ ስለ :ገደለ ነቢያት (የነቢያት ታሪክ)ከ ቁርአን በተገኘው ምንጭ መስረት ሸክ መሐመድ ሐሚዲን ታሪኩ ሰፋ ባለ ሁኔታ ሰለ ነብዩ አደም (ዓ.ሳ) ታሪክ የዳሰሰበት ሙሃዳራ ነው በዚህ ሙሃዳራ የነቢያችን አደም አፈጣጠርና ከዛ በኃላ ሰይተን የ አላህ ሱብሃናሁ ወተአላ ትዕዛዝ አለመቀበሉ ያብራራበት ሙሃዳራ ነው ::