×
በዚህ መፅሐፍ ፕሮፌሰር ሱለይማን ቢን ሷሊሕ ቢን አብዱል አዚዝ ስለ የመዲና ልዕልናና የጉብኝት ስርዓቶች ና የመዲና ዘያሪዎች ማድረግ ያለባቸው ስነ ስርዓትና እንዲሁም ስለ መዲና ልዕልና በስፋት ያስረዳበት መፅሐፍ ነው ::