×
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የክቡር (ቅዱስ ) ቁርአን ትርጉም ነው በዚህ ክፍል ሱረቱ አል ተውባህ ከ አያ(116 - 119) ትርጉም በስፋት የተገለፀበት ትምህርት ነው::