×
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ የክቡር (ቅዱስ ) ቁርአን ትርጉም ነው በዚህ ክፍል ሱረቱ አል ማኢዳ ከ አያ 14 እስከ አያ 17 ትርጉም በስፋት የተገለፀበት ትምህርት ነው::