×
ይህ በተከታታይ የሚቀርብ እስልምና እና ክርስትና ንፅፅር በሚል ርእስ የሚቀርብ ፕሮግራም ነው በዚህ ፕሮግራም ኡስታዝ ካሊድ ካሳሁን " ሞትና ሃጢአት " በሚል ርእስ የንፅፅር ትምህርት በስፋት የተለያዩ ማስረጃዎችን ያቀረበበት ሙሃደራ ነው ::