×
ይህ ሙሃዳራ ስለ ተለያዩ የሸሪዓችን ጥያቄ በመመለስ የተደርገ ሙሃዳራ ነው ሸክ ሙሐመድ ሃሚድን የአድማጮችን ጥያቄ በግልፅ ያብራራበት የፋታ ፖሮግራም ነው